8 lines
1.1 KiB
Markdown
8 lines
1.1 KiB
Markdown
|
# እግዚአብሔር አሳልፎ ካልሰጣቸው -- አንዱ አንድ ሺህ ማሳደድ እንዴት ይችላል
|
||
|
|
||
|
ሙሴ ጠላቶቻቸው ለምን እንዳሸነፏቸው ለማስተዋል ጥበበኞች ስላለመሆናቸው ጥያቄን በመጠቀም ሕዝቡን ይገስጻቸዋል። ይህ ጥያቄ ክፍት በሆነው ተለዋዋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ እንዳለው መግለጫ ሊተረጎም ይችላል። (ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# አንዱ አንድን ሺህ እንዴት ሊያሳድድ ይችላል፣ ሁለቱ አሥር ሺዎችን እንዲሸሹ ማድረግ እንዴ ይቻላቸዋል?
|
||
|
|
||
|
በውስጠ ታዋቂነት ያለውን መረጃ ግልጽ ልታደርገው ትችላለህ። አ.ት፡ “1 የጠላት ወታደር የእናንተን 1000 ሰዎች እንዴት ሊያሳድድ ቻለ፣ 2 የጠላት ወታደሮችስ የእናንተን 10000 ሰዎች እንዲሸሹ ለማድረግ እንዴት ቻሉ” (See: Numbers and Ellipsis)
|