am_tn/deu/03/12.md

20 lines
998 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አሮዔር
የዚህን ከተማ ስም በዘዳግም 2፡36 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።
# የአርኖን ሸለቆ
እነዚህን ቃላት በዘዳግም 2፡24 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።
# የአርጎብን ክልል
እነዚህን ቃላት በዘዳግም 3፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።
# ያው ወሰን የራፋይም ምድር ተብሎ ይጠራል
ጸሐፊው የእስራኤል ሕዝብ ስለ ያዙት ምድር ዳራዊ መረጃ ማቅረብ ይጀምራል። የአንተ ቋንቋ ቀጥሎ የሚመጣው ዳራዊ መረጃ መሆኑን የሚያሳይበት መንገድ ካለ እርሱን እዚህ ጋ መጠቀም አለብህ። (ዳራዊ መረጃ የሚለውን ተመልከት)
# ራፋይም
የዚህን ምድር ስም በዘዳግም 2፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።