17 lines
944 B
Markdown
17 lines
944 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 20፡ 17-21
|
||
|
|
||
|
ከሚሊጢስ ተነስቶ
|
||
|
ይህንን በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ በ [ACT 20:15](./15.md) ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
|
||
|
በኢስያ መረት ረገጡ
|
||
|
"ወደ እስያ አከባቢ ገቡ"
|
||
|
በትህትና
|
||
|
"ራሴን ዝቅ አድርጌ" ወይም "በትህትና"
|
||
|
በእንባ
|
||
|
"አንዳንድ ጊዜ ጌታን እያገለገልኩ እንኳ አለቅሳለሁ"
|
||
|
አንዳችን ነገር አላስቀረሁባችሁም
|
||
|
"ምንም ነገር አልሸሸኳችሁም" ወይም "ከእናንተ የደበኩት ነገር የለም"
|
||
|
ከቤት ነቤት ጉብኘንት አንስቶ
|
||
|
ጳውሎስ በተለያዩ የግለሰቦች ቤት ውስጥ ያስተምር ነበር፡፡
|
||
|
በእግዚአብሔር ፊት የሚሆን ንሰሓ
|
||
|
"ከኃጢአት ፍታቸውን መልሰው ወደ እግዚአብሔር ይዙሩ ዘንድ"
|