9 lines
694 B
Markdown
9 lines
694 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 19፡38-41
|
||
|
|
||
|
አያያዥ ጽሁፍ
|
||
|
የከተማው ጸሃፊ ለህዝቡ ሚያደርገውን ንግግግር ጨረሰ
|
||
|
ስለዚህ
|
||
|
ይህ ቃል የሚያገለግለው ቀደሞ በተባለ ነገር ምክንያት የሚባልን ሌላ ነገር ለመግለፅ ነው;; በዚህ ጊዜ ይህ ቃል የሚያመለክተው ድሜጥሮስ ጋይዬስና አርስጥሮኮስ ሌቦችና ተሳዳቢዎች አይደሉም ብሎ የተናገረውን [ACT 19:37](./35.md) ነው፡፡
|
||
|
አገረ ገዢ
|
||
|
ይህ በሮሜ አውራጃ ላይ የተሸመ አስተዳዳሪ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-unknown]])
|