15 lines
746 B
Markdown
15 lines
746 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 18 ፡ 27-28
|
||
|
|
||
|
በፈለገ ጊዜ
|
||
|
አጵሎስ በፈለገ ጊዜ
|
||
|
አካይያ በደረሰ ጊዜ
|
||
|
አካይያ የሮሜ አውራጃ ስትሆን በአሁኑ ጊዜ የደቡባዊ ግሪክ ክልል ናት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- ወደ አካይያ ክልል በሄደ ጊዜ
|
||
|
ወንድሞች
|
||
|
እዚህ ቦታ ወንድሞች የሚለው ቃል አማኝ የሆኑ ወንዶችና ሴቶችን ነው
|
||
|
ለደቀመዛሙርት ጻፉለት
|
||
|
አካይያ ለሚገኙ ክርስትያኖች ደብዳቤ ጻፉለት
|
||
|
በደረሰ ጊዜ
|
||
|
አጵሎስ በደረሰ ጊዜ
|
||
|
አጵሎስ በህዝብ ፊት ረታ
|
||
|
አጵሎስ በሕዝብ ፊት አይሁዳዊያዊያንን በክርክሩ ረታቸው
|