21 lines
1.8 KiB
Markdown
21 lines
1.8 KiB
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 12፡ 18-19
|
||
|
|
||
|
የሐዋርያት ሥራ 12፡ 18-19
|
||
|
አሁን
|
||
|
ይህ ቃል በታሪኩ ፍሰት ላይ መቃረጥ እንዳለ አመላካች ነው፡፡ ጊዜ አልፏል፤ አሁን ቀጣዩ ቀን ነው፡፡
|
||
|
ቀን በሆነ ጊዜ
|
||
|
አማራጭ ትርጉም: "በነጋ ጊዜ"
|
||
|
ትልቅ መገረም ሆነ
|
||
|
ይህ ሀረግ ጥቅም ላይ የዋለው በእርግጥ የሆነውን ነገር አጽኖት ሰጥቶ ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ታላቅ አግራሞት" ወይም "ብዙ አግራሞት፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-litotes]])
|
||
|
አግራሞት
|
||
|
ይህ እንደ ጭንቀት፣ ከፍተኛ ፍርሃት ወይም ግራ መጋባት ያሉትን አሉታዊ የሆነ መገረምን የሚያሳይ ነው፡፡
|
||
|
በተመለከተ
|
||
|
"ስለ . . ." ወይም "በተመለከተ"
|
||
|
ሄሮዶስ ቢፈልገውም ሊያገኘው ግን ከቶ አልቻለም
|
||
|
"ምንም እንኳ ሄሮዶስ ጴጥሮስን ቢያስፈልገውም ሊያገኘው ግን አለቻለም፡፡
|
||
|
አማራጭ ትርጉምች፡ 1) "ሄሮዶስ ጴጥሮስ እንደ ጠፋ በሰማ ጊዜ ራሱ ሊፈልገው ወጣ" ወይም 2) "ሄሮዶስ ጴጥሮስ እንደ ጠፋ በሰማ ጊዜ ሌሎች ወታደሮች ይፈልጉት ዘንድ ላካቸው፡፡"
|
||
|
ጠባቂዎችን ጠየቃቸው እንዲሁም በሞት እንዲቀጡ አዘዘ
|
||
|
"ሄሮዶስ ጠባቂዎቹን ጠየቃቸው እንዲሁም ወታደሮቹ ጠባቂዎቹን እንዲገድሏቸው አዘዘ፡፡"
|
||
|
ከዚያም ወደታች ወረደ
|
||
|
"ከዚያ ሄሮዶስ ከዚያም ወደታች ወረደ፡፡" ከኢየሩሳሌም ከቅጣጫ ሁሉም ዝቅተኛ/ታች ተደርገው ይወሰዳሉ ምንያቱም ኢየሩሳሌም ተራራ ላይ በመሆኗ ነው፡፡
|