15 lines
1.5 KiB
Markdown
15 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 7፡ 38-40
|
||
|
|
||
|
አጠቃላይ መረጃ:
|
||
|
ቁጥር 35-38 ላይ ከሙሴ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የተለያዩ ተከታታይ ሀረጎች ይገኛሉ፡፡ በእያንዳንዱ ሀረጎች መጀመሪያ ላይ “ይህ ሙሴ” ወይም “ይኼው ሙሴ” የሚለው ነገር እናገኛን፡፡ ከተቻለ ተመሳሳይ አጽኖት መስጠት ያስችል ዘንድ ተመሳሳይ ቃላትን እናንተ ተጠቀሙ፡፡
|
||
|
ይህ በጉባኤው መካከል ያለ ሰው ነው፡፡
|
||
|
"ይህ ከእስራኤላዊን መካከል የነበረው ሙሴ ነው፡፡" (UDB)
|
||
|
ይህ ለእኛ ለመስጠት ሕያው የሆነውን ቃል የተቀበለው ሰው ነው
|
||
|
አማራጭ ትርጉም: "ይህ ለእኛ እንዲሰጥ እግዚብሔር ሕያው ቃልን የተናገረው ሰው ነው" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
||
|
ሕያው ቃላትን
|
||
|
አማራጭ ትርጉሞች 1) "ጸንቶ የሚቆም ቃል" ወይም 2) "ሕይወት የሚሰጥ ቃላት፡፡"
|
||
|
ከራሳቸው ገፍተው አራቁት
|
||
|
ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ሙሴን አለመቀበላቸውን አጽኖት የሚሰጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሙሴን መሪያቸው አድርው አልተቀበሉትም" (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
||
|
በዚያ ጊዜ
|
||
|
"ወደ ግብጽ ለመመለስ በወሰኑ ጊዜ"
|