9 lines
867 B
Markdown
9 lines
867 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 7፡ 31-32
|
||
|
|
||
|
በተመለከተው ነገር ተደነቀ
|
||
|
ሙሴ ቁጥቋጦው በእሳት አለመንደዱን በመመልከቱ በጣም ተደነቀ፡፡ ይህ የእስጥፋኖስን ንግግር በማድመጥ ላይ በነበሩት ሰዎች ዘንድ አስቀድሞ የታወቀ ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])
|
||
|
ተጠግቶ ስመለከት . . . ሙሴ እጅግ ከመፍራቱ የተነሣ ወደ ቁጥቋጦው ለመመልከት አልደፈረም
|
||
|
ይህ ምናልባት ሙሴ በመጀመሪያ ወደ ቁትቋጦው ምን እንደሆነ ለማየት መጠጋቱን ነገር ግን ከፍርሃቱ የተነሣ ወደ ኋላ መመለሱን የሚያሳይ ሊሆን ይችላል፡፡
|
||
|
በጣም ፈራ
|
||
|
ሙሴ ከፍርሃቱ የተነሣ ተንቀጠቀጠ፡፡
|