am_tn/2ch/25/20.md

24 lines
1.8 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ይህ ክስተት ከእግዚአብሔር ነበር
“እግዚአብሔር ይህ ነገር እንዲከሰት ፈቅዷል”
# በጠላቶቻቸው እጅ ውስጥ
እዚህ “እጅ” የማሸነፍ ኃይልን ያመለክታል ፡፡ አት: - “በጠላቶቻቸው እጅ” ወይም “ጠላቶቻቸው ሊያሸንፏቸው ይችላሉ” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)
# ፊት ለፊት ተገናኙ
ይህ ፈሊጥ ሲሆን ሌሎች ሰዎችን ብቻ ወደ ውጊያው ከመላክ ይልቅ ሁለቱም ግለሰቦች ውጊያው ላይ ተገኝተው ነበር ማለት ነው ፡፡ በ 2 ኛ ዜና 25 ፡17 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “በአካል ተገናኙ።” (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)
# የይሁዳ ንብረት የሆነችው ቤትሳሚስ
የቤትሳሚስ ከተማ በይሁዳ ይገኛል።
# ይሁዳ በእስራኤል ፊት ተመታ
እዚህ “ይሁዳ” እና “እስራኤል” የይሁዳ እና የእስራኤልን ወታደሮች ለማለት ነው ፣ “ተመቱ” የሚለው ፈሊጥ ሲሆን “ተሸነፉ” ማለት ነው ፡፡ ይህ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “የእስራኤል ወታደሮች የይሁዳን ወታደሮች አሸነፉ” ( የባህሪ ስምን እና ፈሊጥን እና ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን፡ይመልከቱ)
# እያንዳንዱ ሰው
ይህ ከጦርነቱ የተረፉ የይሁዳን ወታደሮች በተመለከተ ጠቅለል ያለ መረጃ ነው ፡፡ ኣት: - “የተረፉት የይሁዳ ወታደሮች” ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)