am_tn/2ch/09/03.md

20 lines
1.7 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ጥበብና የሠራውን ቤተ መንግሥት ባየች ጊዜ
እዚህ ላይ “የሰሎሞንን ጥበብ አየች” የሚለው ሰሎሞን በጣም ጥበበኛ መሆኑን መገንዘቧን ያሳያል ፡፡ አት: - “የሳባ ንግሥት ሰሎሞን ጥበበኛ እንደ ሆነ ባየች ጊዜ እና እርሱ የሠራውን ቤተ መቅደስ ባየች ጊዜ (ዘይቤያዊን : ይመልከቱ)
# እርሱ የሠራውን ቤተ መንግሥት
ሰሎሞን ሠራተኞቹ ቤተ መንግሥቱን እንዲሠሩለት ስለማድረጉ ደራሲው ሰሎሞን ራሱ እንደሠራው አድርጎ ጽፏል፡፡ ኣት: - “ሰሎሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩለት ያደረገው ቤተ መንግሥት” ወይም “ሠራተኞቹ አዞ ያሠራው ቤተ መንግሥት” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ)
# የአገልጋዮቹ መቀመጫ
ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) አገልጋዮቹ የሚኖሩበት ወይም 2) አገልጋዮቹ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዴት እንደሚቀመጡ ፡፡
# የወይን ጠጅ አሳላፊዎቹ
“የወይን ጠጅ አገልጋዮቹ።” እነዚህ በውስጡ ምንም መርዝ እንዳይኖር ለማረጋገጥ ንጉሡ የሚጠጣውን ወይን ጠጅ በመቅመስ የሚያገለግሉ አገልጋዮች ነበሩ ፡፡ ወይኑን ለመጠጣት ደህና ከሆነ ለንጉሡ ይሰጡታል ፡፡
# በእሷ ውስጥ ትንፋሽ አልቀረላትም
ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው ፡፡ አት: - “በጣም ተደነቀች” ( ፈሊጥ: ይመልከቱ)