19 lines
1.7 KiB
Markdown
19 lines
1.7 KiB
Markdown
|
# 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፡ 11-12
|
||
|
|
||
|
የእግዚአብሔር ሰው
|
||
|
"የእግዚብሔር አገልጋይ" ወይም "የእግዚአብሔር የሆነ ሰው"
|
||
|
ከእነዚህ ነገሮቸ ራቅ
|
||
|
"እነዚህ ነገሮች አንተን ለመጉዳት እንደሚችሉ ነገሮች በማድረግ ከእነርሱ ራቅ፡፡" የዚህ ነገር አማራጭ ተትርጉሞቹ 1) “ገንዘብን መውደድ" (UDB) ወይም 2) የተለየ ትህርት፣ ትምክህት፣ ክርክር እና ገንዘብን መውደድ ናቸው፡፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
||
|
ፈልግ
|
||
|
"ተከተ" ወይም "ተከታተል" ወይም "ይህን ለማድረግ የሚትችለውን አድርግ"
|
||
|
መልካምን ገድል ተጋደል...አጥብቀህ ያዝ...ሕይወት
|
||
|
አንዳንዶች ይህንን ከክፍል የእስፖርታዊ ውድድር ጋር ተነጻጽሮ የቀረበ ምሳሌያዊ ንግግር አድርገው ይመለከቱታል፡፡ በዚህ ውድድር ውስጥም አሸናፊው ሽልማቱን “ለመያዝ” “ይጋደላል”፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
||
|
መያዝ . . . ሕይወት
|
||
|
አንዳንዶች ይህንን ምሳሌያዊ ንግግር “መለካም ገድልን ተጋደል” ለሚለው ሌላ አማራጭ ንግግር እንደሆነ ይረዱታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሕይወትን ለማግኘት የሚታደርገውን ነገር ሁሉ አድርግ" (See: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|
||
|
ምስክርነት ስጥ
|
||
|
"ምስክርነት ስጥ" ወይም "መስክር"
|
||
|
በፊት
|
||
|
"በመገኘቱ ውስጥ"
|
||
|
መልካም የሆነውን ነገር
|
||
|
"የሚታምነውን ነገር"
|