am_tn/num/21/12.md

4 lines
446 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በሞአብና በአሞራውያን መካከል ያለ የሞአብ ዳርቻ ነው
ይሄ ማለት እነዚህ ሁለት ሕዝቦች እንደ ድንበር በሚያገለግላቸው በወንዙ አጠገብ ባሉ ክፍሎች ላይ ይኖሩ ነበር ማለት ነው፡፡አሞራውን በወንዙ ደቡብ ክፍል ሲኖሩ አሞራውያን ደግሞ በወንዙ የሰሜኑ ክፍል ነበር የሚኖሩት፡፡