am_tn/mat/07/26.md

11 lines
1009 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ማቴዎስ 7፡26-27
አያያዥ ዓረፍተ ነገር
ይህ በ [MAT 5:3](../05/01.md). የተጀመረው የኢየሱስ የተራራው ስብከት መጨረሻ ነው፡፡
ሞኝ ሰው ቤቱን በአሸዋ ላይ ይሠራል
ኢየሱስ ከዚህ በፊት ያቀረበውን ንጽጽር ቀጥሏል፡፡ ትዕዛዛቱን ያልታዘዙ ሰዎችን ቤታቸውን በአሸዋ ላይ ከሠሩ ሞኝ ሰዎች ጋር አነጻጽሯል፡፡ ቤቱን ዝናብ፣ ጎርፍ እና አውሎ ንፋስ ልያጠፋው በሚችል አሸዋማ መሬት ላይ የሚሠራ ሞኝ ሰው ብቻ ነው፡፡ ([[rc://*/ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት)
ወደቀ
በቋንቋችሁ አንድ ቤት መውደቁን ለመግለጽ የሚትጠቀሙትን የተለመደ ቃል በዚህ ሥፍራ ላይ ተጠቀሙ፡፡
ጥፋቱ እጅግ በጣም የከፋ ይሆናል
ዝናቡ፣ ጎር እና አውሎ ንፋሱ ቤቱን ፈጽሞ ያጠፋዋል፡፡