am_tn/isa/45/24.md

8 lines
644 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ይላሉ
የምድር ሕዝብ ሁሉ ይናገራሉ
# በያህዌ የእስራኤል ዘር ሁሉ ይጸድቃል
እዚህ ላይ፣ ‹‹ይጸድቃል›› ማለት እርሱን በማምለክ እስራኤል መልካም ማድረጓን ለአሕዛብ ማሳየት እንጂ፣ ያህዌ ኀጢአታቸውን ይቅር ይላቸዋል ማለት አይደለም፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ የእስራኤልን ዘር ሁሉ ያጸድቃል›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ የእስራኤልን ዘር ጽድቅ ይገልጣል››