am_tn/gen/32/24.md

24 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እስኪነጋ
ንጋት ድረስ
# የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ልገለጽ ይችላል፤ አት: “በሚታገልበት ጊዜ የሚታገለው ሰው የያዕቆብን ሹልዳ ጐዳው” (ተሻጋሪ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
# ጭን
ከዳሌ ጋር የተያያዘ ላይኛው የእግር አካል ነው
# ሊነጋ ሲል
ጸሐይ ከመውጣትዋ በፊት
# መባረክ
በአንድ ሰው ላይ በረከትን ማዘዝና ለዚያ ሰው መልካም ነገር እንዲሆኑለት ማድረግ ነው
# ካልባረክሄኝ አልለቅህም
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ልገለጽ ይችላል፤ አት: “በእርግጥ አልለቅህም መጀመሪያ ባርከኝና ከዚያም እለቅሃለሁ” (ተሻጋሪ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ) (ድርብ አሉታዊ አባባሎች ይመልከቱ)