am_tn/2jn/01/04.md

16 lines
1.5 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# 2ኛ ዮሐንስ 1፡ 4-6
አንዳንዶቹ ልጆቻችሁ
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በነጠላ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-yousingular]])
ከአባት ዘንድ ይህንን ትዕዛዝ ስለተቀበልን
"እግዚአብሔር አባት እኛን ስላዘዘን"
ይሁን እንጂ ይህን እኛ ገና ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ ነበረን
"ነገር ግን በመጀመሪያ በክርስቶስ ስናምን ክርስቶስ እናደርገውን ዘንድ ያዘዘንን ነገር እጽፍላቿለሁ ፡፡(ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])
እርስ በእርሳችን እንዋደድ ዘንድ
ይህ እንደ አዲስ ዓረፍተ ነገር ልተረጎም ይችላል፡ "እርስ በእርሳችን እንዋደድ ዘንድ ትዕዛዝን ሰጥቶናል፡፡"
ከመጀመሪያው ጊዜ አንስቶ እንደሰማችሁት እንድትኖሩበት የተሰጣችሁ ትዕዛዝ ይህች ናት፡፡
“ይህች” የሚለው ቃል ፍቅርን የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ከማናችሁበት ጊዜ አንስቶ እርስ በእርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትዕዛዝን ሰጥቷል፡፡"
ትመላለሱ ዘንድ
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል በበዚህ ሥፍራ ላይ የቀረበው በብዙ ቁጥር ነው፡፡ (ተመልከት: [[Forms of 'You' - Dual/Plural]])