10 ዛሬ እኛ ሁላች፤ እኔ፣ የነገዶቻችሁ ሁሉ መሪዎች፣ ሽማግሌዎቻችሁ፣ አለቆቻችሁ፣ የእስራኤኤል ሰዎች ሁሉ፣ 11ሚስቶቻችሁ፣ ልጆቻችሁ እና በመካከላችን የሚኖሩ ለእኛ እንጨት የሚሰብሩና ውሃ የሚቀዱ እንግዶች ሁሉ በአምላካችን በያህዌ ፊት ቆመናል፡፡