\c 14 1እኛ የአምላካችን የያህዌ ህዝቦች ነን፡፡ ስለዚሀ ሰው ሲሞት ሰውነትህን በመቆራረጥ ሀዘንህን አትግለጽ ወይም እንደሌሎች ህዝቦች አናትህን አትላጭ፡፡ 2እኛ ለያህዌ ብቻ የተለየን ነን፡፡ የእርሱ የተለየ ህዝብ እንድንሆን ያህዌ ከሌላው ህዝብ ሁሉ ለይቶ መርጦናል፡፡