am_deu_text_udb/05/22.txt

1 line
543 B
Plaintext

22ያህዌ ለአባቶቻችሁ የሰጣቸው ትዕዛዛት እነዚህ ናቸው፡፡ በተራራው ስር በዚያ ተሰብስበው በነበረበት ጊዜ፣ በእሳት መሀል ሆኖ ከፍ ባለ ድምጽ ተናገራቸው፣ ተራራውን የከበቡ ጥቁር ደመናዎች ነበሩ፡፡ እርሱ እነዚያንና አስር ትዕዛዛት ብቻ ተናገረ፣ ሌላ አልጨመረም፡፡ ከዚያ እነዚያን በድንጋይ ጽላቶች ላይ ጽፎ እነርሱን ለእኔ ሰጠኝ፡፡