am_deu_text_udb/05/15.txt

1 line
344 B
Plaintext

አንተም በግብጽ ሳለህ ባሪያ እንደነበርክ አትርሳ፣ እኔ፣ ያህዌ አምላክህ በታላቁ ሀይሌ ከዚያ እንዳወጣሁህ አትርሳ፡፡ ሁላችሁም በእያንዳንዱ ሳምንት በሰባተኛው ቀን እንድታርፉ የማዛችሁ በዚህ ምክንያት ነው፡፡