am_deu_text_udb/05/11.txt

1 line
253 B
Plaintext

11በከንቱ ወይም ለተሳሳተ ተግባራት ስሜን አትጥሩ፣ ምክንያቱም ልታመልከኝ የሚገባ እኔ ያህዌ አምላክ ነኝ፣ በእርግጥ ያንን የሚያደርጉትን እኔ እቀጣለሁ፡፡