am_deu_text_udb/02/16.txt

1 line
607 B
Plaintext

16ለጦርነት የደረሱ ወንዶች በሙሉ ካለቁ በኋላ፣ 17ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ 18ዛሬ ሁላችሁም በሞአብ ግዛት፣ በከተማቸው በኤር አቅራቢያ ማለፍ አለባችሁ፡፡ 19የአሞን ህዝብ ወገን በሚኖርበት በምድራቸው ድንበር አቅራቢያ ስትደርሱ፣ አታውኳቸው ወይም ከእነርሱ ጋር መዋጋት አትጀምሩ፡፡ እነርሱ የሎጥ ዝርያዎችም ናቸው፣ ስለዚህ ለእነርሱ ከሰጠኋቸው መሬት አንዳች አልሰጣችሁም፡፡›