am_deu_text_udb/11/29.txt

1 line
738 B
Plaintext

29እናም ያህዌ ወደምትገቡባትና ወደምትወርሷት ምድር ሲያመጣችሁ፣ አንዳንዶቻችሁ በገሪዛን ተራራ ላይ ቆማች ያህዌ እንዲባርካችሁ ያደረገውን ምክንያት ታሰማላችሁ፣ ሌሎቻችሁ ደግሞ በጌባል ተራራ ላይ ቀማችሁ ያህዌ እንዲረግማችሁ ያደረገውን ምክንያት ታሰማላችሁ፡፡" 30(እነዚህ ሁለት ተራሮች በዮዳኖስ ወንዝ ምዕራብ፣ ከዮርዳኖስ ማዶ ምዕራብ፣ ከነዓናውያን ይኖሩበት በነበረበው ምድር ይገኛሉ፡፡ እነርሱ ጌልባል አጠገብ በታላላቅ ዛፎች አጠገብ ይገኛሉ፡፡)