2 lines
933 B
Plaintext
2 lines
933 B
Plaintext
20 (ያ ግዛት በዚያ ቀድሞ ይኖሩ በነበሩበት ሰዎች ስም የረፋይ ግዙፋን ምድር ተብሎም ይጠራ ነበር፡፡ የአሞን ወገን ህዝቦች ዞምዙማውያን ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ 2”እንደ ኤናቅ ዝርያዎች ረጃጅሞች የሆኑ ትልቅና ሃይለኛ ወገን ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያህዌ እነርሱን አጠፋቸው፣ እናም የአሞን ወገን ህዝቦች አባረውና ምድራቸውን ወስደው በዚያ መኖር ጀመሩ፡፡
|
|
22በኤዶም ኮረብታማ አገር ለሚኖሩ የዔሳው ነገዶች ያህዌ ተመሳሳይ ነገር አደረገላቸው፡፡ የሖር ወገን ህዝቦችን አጥፍቶ በምትኩ የኤዶም ህዝብ ወገን ከእነርሱ ምድራቸውን ወስደው በዚያ መኖር ጀመሩ፡፡ እስከ አሁን በዚያ ይኖረሉ፡፡ |