This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.
\c 2 1‹ከዚያም ያህዌ እናደርገው ዘንድ እንደነገረን ወደኋላ ዞረን በበረሃው አቋርጠን ወደ ቀይ ባህር አቅጣጫ ሄድን፣ ለብዙ አመታትም በኤዶም ተንከራተትን፡፡
2ከዚያም ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ 3‹በዚህ ተራራማ ሀገር ለረጅም ጊዜ ስትንከራተቱ ነበር፡፡ አሁን ዙሩና ወደ ሰሜን ተጓዙ፡፡