በዚያ ስፍራ ከልጆቻችሁ፣ ከወንድና ሴት ባሮቻችሁ፣ በከተማችሁ ከሚኖሩ የሌዊ ትውልዶች ጋር በያህዌ መገኘት ፊት ደስ ይበላችሁ፡፡ የሌዊ ትውልዶች እንደ እናንተ ርስት እንደሌላቸው አትዘንጉ፡፡