am_deu_text_udb/05/32.txt

1 line
492 B
Plaintext

32ስለዚህ ወደ ህዝቡ ተመልሼ ወርጄ እንዲህ አልኳቸው፣ ‹ያህዌ አምላካችን እኛን ያዘዘን ነገር ሁሉ ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ከትዕዛዛቱ አንዱንም አትተላለፉ፡፡ 33ረጅም ዕድሜ እንድትኖሩ በምትወርሷት ምድር ነገሮች ለእናንተ እንዲሰምሩ ያህዌ አምላካችን እንዳዘዘን እንደዚያው ህይወታችሁን ምሩ፡፡