16እኔ ያህዌ አምላካችሁ እንደማዛችሁ፣ እኔ፣ ያህዌ አምላካችሁ በምሰጣችሁ ምድር እንደ ህዝብ ወገን ለረጅም ዘመን እንድትኖሩ፣ ደግሞም በዚያ ምድር ነገሮች መልካም እንዲሆንላችሁ አባቶቻችሁንና እናቶቻችሁን አክብሩ፡፡