am_deu_text_udb/03/05.txt

1 line
578 B
Plaintext

5እነዚያ ከተሞች ሁሉ በዙሪያቸው ትላልቅ ቅጥሮች ነበራቸው፤ ሁሉም መግቢያ በርና ጠንካራ መቀርቀሪያ ነበራቸው፡፡ 6ንጉስ ሴዎን ይገዛ በነበረበት አካባቢ እንዳደረግነው ሁሉንም ነገር ሙሉ ለሙሉ ደመሰስን፡፡ ወንዶችን፣ ሴቶችንና ልጆችን ሁሉ ገደልን፡፡ 7ነገር ግን ከነዚያ ከተሞች ከብቶችንና ሌሎች ከፍ ያለ ዋጋ ያላቸውን ነገሮች ሁሉ ለራሳችን አደረግን፡፡