ለአንተ እጅግ ብዙ ምግብ የምትሰጥ፣ አንዳች ነገር የማታጣባት፣ ከአለቶቿ ብረት የሚማስባት፣ ከተራሮቿ መዳብ የምቆፍርባት ምድር ናት፡፡ 10በየዕለቱ እስክትጠግብ ትበላለህ፣ ያህዌ አምላካችንን ስለሰጠህ ለም መሬት ታመሰግናለህ፡፡