23ስለ ንፍታሌም ነገድ ይህን እላለሁ፡
የንፍታሌም ነገድ ሰዎች ለእነርሱ በጣም በራራላቸው በያህዌ የተባረኩ ናቸው፡፡ ምድራቸው ከገሊላ ባህር ተነስቶ ሩቅ ወደ ደቡብ ይደርሳል፡፡