29ያህዌ አምላካችን ምስጢር ያደረገቸው አንዳንድ ነገሮች አሉ፣ ሆኖም ግን እርሱ ህጉን ለእኛ ገልጾልናል፣ እኛና ልጆቻችን ይህን ለዘለዓለም እንድንታዘዝ ይጠበቅብናል፡፡