am_deu_text_udb/29/27.txt

1 line
471 B
Plaintext

አመለኩ፡፡ 27ስለዚህም እርሱ በዚህ ምድር በሚኖ ሰዎች በጣም ተቆጣ፣ እናም ያህዌ መሪያቸው ይደርስባችኋል ሲል ያስጠነቀቃቸው ጥፋቶች ሁሉ እንዲደርስባቸው አደረገ፡፡ 28ያህዌ በእነርሱ ላይ እጅግ ተቆጣ እናም ከመድራቸው አስወጣቸው፣ ወደ ሌላ ምድርም ጣላቸው፣ እስከ አሁንም በዚያ ይገኛሉ፡፡'