am_deu_text_udb/23/17.txt

1 line
474 B
Plaintext

ማንኛውም እስራኤላዊ ወንድ ወይም ሴት በመቅደስ አመንዝራ እንዲሆኑ አትፍቀድ፡፡ 18እንዲሁም፣ ማንም ሰው ከዝሙት ያገኘውን ገንዘብ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ እንዲያመጣ አትፍቀድ፣ ያንን ገንዘብ ለእርሱ በመሃላ ለማምጣት ቃል ገብተው ቢሆን እንኳን አትቀበላቸው ያህዌ ዝሙት አዳሪነትን ይጠላል፡፡