12ነገር ግን በሰላም እጅ ለመስጠት እምቢ ቢሉና ከእናንተ ጋር ለመዋጋት ቢወስኑ፡፡ የእናንተ ወታደሮች ከተማዋን ይክበቧት የከተማዋን ቅጥሮችም ያፍርሱ፡፡ 13ከዚያ ያህዌ አምላችን ከተማዋን ለመያዝ ሲያበቃችሁ፣ በከተማዋ ውስጥ ያሉትን አዋቂ ወንዶች ሁሉ ግደሉ፡፡