10ለመዋጋት እሩቅ ወደ ሆነ ከተማ ስትሄዱ፣ በዚያ የሚገኙ ህዝቦች እጃቸውን እንዲሰጡ አስቀድማችሁ ንገሯቸው፣ ሳትነግራቸው ጥቃት አታደርሱባቸውም፡፡ 11የከተማቸውን በሮች ከከፈቱላችሁና እጃቸውን ከሰጧችሁ፣ ለእናንተ የሚያገለግሉ ባሮቻችሁ ይሆናሉ፡፡