am_deu_text_udb/20/06.txt

1 line
628 B
Plaintext

6ከእናንተ መሀል ማንም የወይን እርሻ ቢኖረው እና ፍሬውን ገና ያለቀመው ቢሆን ወደ ቤቱ ይሂድ፡፡ እዚህ ቢቆይና በጦርነቱ መሀል ቢሞት ሌላ ሰው ወይኑን ይለቅመዋል ከዚያ በሚያገኘውም ወይን ሀሴት ያደርጋል፡፡ 7ከእናንተ መሀል አንዱ ሴት ለማግባት አጭቶ ቢሆንና ነገር ግን ገና አላገባት ቢሆን ይህ ሰው ወደ ቤቱ ይመለስ፡፡ እዚህ ቢቆይና በጦርነቱ መሀል ቢሞት፣ ሌላ ሰው ሴቲቱን ያገባታል፡፡›