am_deu_text_udb/20/05.txt

1 line
471 B
Plaintext

5ከዚያ የሠራዊቱ መኮንኖች ለወታደሮቹ እንዲህ ይበል፣ ‘ከእናንተ መሀል አዲስ ቤት የሠራ ቢኖርና ይህንንም ለእግዚአብሔር አሳልፎ ያልሰጠ ቢሆን፣ ወደ ቤቱ ተመልሶ ቤቱን አሳልፎ ይስጥ፡፡ ይህንን ባያደርግ፣ በጦርነቱ ውስጥ ቢሞት፣ ሌላ ሰው ቤቱን ለእግዚአብሔር አሳልፎ ይስጥና ይኑርበት፡፡