diff --git a/05/22.txt b/05/22.txt new file mode 100644 index 0000000..bb82865 --- /dev/null +++ b/05/22.txt @@ -0,0 +1 @@ +22ያህዌ ለአባቶቻችሁ የሰጣቸው ትዕዛዛት እነዚህ ናቸው፡፡ በተራራው ስር በዚያ ተሰብስበው በነበረበት ጊዜ፣ በእሳት መሀል ሆኖ ከፍ ባለ ድምጽ ተናገራቸው፣ ተራራውን የከበቡ ጥቁር ደመናዎች ነበሩ፡፡ እርሱ እነዚያንና አስር ትዕዛዛት ብቻ ተናገረ፣ ሌላ አልጨመረም፡፡ ከዚያ እነዚያን በድንጋይ ጽላቶች ላይ ጽፎ እነርሱን ለእኔ ሰጠኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/23.txt b/05/23.txt new file mode 100644 index 0000000..03f9069 --- /dev/null +++ b/05/23.txt @@ -0,0 +1 @@ +23አባቶቻሁ የያህዌ ድምጽ ከጨለማው ሲወጣ ከሰሙ በኋላ፣ በተራራው ላይ ታላቅ እሳት ሲነድ በነበረበት ጊዜ፣ የእነርሱ መሪዎች እና ሽማግሌዎች ወደ እኔ መጡ፣ 24እናም ከእነርሱ አንዱ እንዲህ አለ፣ ‹እኛን አድምጠን! ያህዌ አምላካችን በእሳት ውስጥ ሆኖ ሲናገር ስንሰማው በጣም ታላቅ እና የተፈራ መሆኑን አሳይቶናል፡፡ ዛሬ እኛ ሰዎች እግዚአብሔር ተናግሮን እንኳን በህይወት መኖርን መቀጠል እንደምንችል ተረድተናል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/25.txt b/05/25.txt new file mode 100644 index 0000000..942283a --- /dev/null +++ b/05/25.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +ነገር ግን እንሞታለን ብለን ፈርተናል፡፡ የያህዌን ድምጽ መስማታችንን ብንቀጥል ይህ ታላቅ እሳት ፈጽሞ ያቃጥለናል ብለን ፈርተናል፡፡ 26በእሳት ውስጥ ሆኖ ተናግሮት የታላቁን አምላክ ድምጽ ከሰማ በኋላ በዚህ ምድር በህይወት የተረፈ ብቸኛ ህዝብ እኛ ብቻ ነን! +27ስለዚህ ሙሴ ሆይ፣ አንተ ወደ ተራራው ውጣና ያህዌ አምላካችን የሚናገረውን ሁሉ አንተ ስማ፡፡ ከዚያ ተመልሰህ መጥተህ እርሱ የተናገረውን ሁሉ አንተ ንገረን፣ እኛም እርሱ የተናገረውን እንሰማለን ደግሞም እንታዘዛለን፡፡› \ No newline at end of file diff --git a/05/28.txt b/05/28.txt new file mode 100644 index 0000000..2451f38 --- /dev/null +++ b/05/28.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +28መሪዎቻችሁ ያን ሲናገሩ ያህዌ ሰማ፣ ስለዚህም ተመልሼ ወደ ተራራው ስወጣ፣ ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹የእናንተ መሪዎች የተናገሩትን ሰምቻለሁ፣ የተናገሩት ትክክል ነው፡፡ +29ነገሮች ለእነርሱና ለትውልዶቻቸው ለዘለዓለም እንዲሰምሩላቸው ምነው ሁልጊዜም እንደዚህ ቢያስቡ፣ ምነው ሁልጊዜም ለእኔ እንዲህ ያለ አስደናቂ ክብር ቢሰጡና ትዕዛዛቴን ሁሉ ቢጠብቁ! +30ስለዚህም ወርደህ ወደየድንኳኖቻቸው እንዲመለሱ ንገራቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/31.txt b/05/31.txt new file mode 100644 index 0000000..c77c707 --- /dev/null +++ b/05/31.txt @@ -0,0 +1 @@ +ነገር ግን አንተ ወደዚህ ተመልሰህ መጥተህ አጠገቤ ቁም እነርሱ እንዲጠብቋቸው የምፈልጋቸውን ህግጋትና ድንጋጌዎች ሁሉ ለአንተ እሰጥሃለሁ፡፡ ከዚያም አንተ በምሰጣቸው ምድር በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ ይጠብቋቸው ዘንድ እነዚህን ለህዝቡ ማስተማር ትችላለህ፡፡ › \ No newline at end of file diff --git a/05/32.txt b/05/32.txt new file mode 100644 index 0000000..ecfa936 --- /dev/null +++ b/05/32.txt @@ -0,0 +1 @@ +32ስለዚህ ወደ ህዝቡ ተመልሼ ወርጄ እንዲህ አልኳቸው፣ ‹ያህዌ አምላካችን እኛን ያዘዘን ነገር ሁሉ ማድረጋችሁን እርግጠኛ ሁኑ፡፡ ከትዕዛዛቱ አንዱንም አትተላለፉ፡፡ 33ረጅም ዕድሜ እንድትኖሩ በምትወርሷት ምድር ነገሮች ለእናንተ እንዲሰምሩ ያህዌ አምላካችን እንዳዘዘን እንደዚያው ህይወታችሁን ምሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..afe308a --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 6 “ያህዌ አምላካችን አስተምራችሁ ዘንድ ያዘዘኝ ትዕዛዛትና ህግጋት እንዲሁም ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው፡፡ በምትገቡባትና በምትወርሷት ምድር እነዚህን ትጠብቋቸው ዘንድ ይፈልጋል፡፡ 2እርሱ እናንተ ታከብሩት ዘንድ ይፈልጋል፣ ለረጅም ዘመን ትኖሩ ዘንድ እናንተና ትውልዶቻችሁ እኔ ለእናንተ የሰጠኋችሁን እነዚህን ህግጋትና ደንቦች ሁልጊዜም እንድትጠብቁ ይፈልጋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/03.txt b/06/03.txt new file mode 100644 index 0000000..5446eb1 --- /dev/null +++ b/06/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +ስለዚህ፣ እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ በጥንቃቄ አድምጧቸው ጠብቋቸውም፡፡ ይህንን ብታደርጉ፣ ነገሮች ለእናንተ ይሰምራሉ፣ በዚያ በጣም ለም በሆነ ምድር ስትኖሩም እጅግ ብዙ ህዝብ ትሆናላችሁ፡፡ ያህዌ፣ አባቶቻችን ያመለኩት አምላክ፣ ቃል የገባው ይህንን ነው፡፡ \ No newline at end of file