Wed Jul 19 2017 12:57:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
45d1f1c304
commit
e385b29b43
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
11ነገር ግን ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣ ዛሬ እኔ ለአንተ የሰጠሁህን የእርሱን ትዕዛዛትና ህግጋት እንዲሁም ስርዓቶች ባለመጠበቅ ያህዌ አምላካችንን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ፡፡ 12በየዕለቱ በምግብ ትጠግባለህ፣ ደግሞም ያማሩ ቤቶች ሰርተህ ትኖርባቸዋህ፡፡ ነገር ግን የያህዌን ትዕዛዛት ትረሳ ይሆናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
በእርግጥ፣ የከብቶችህና የበጎችህ ቁጥር እጅግ ሲበዛ፣ ብዙ ብርና ወርቅ ስታከማች፣ ሌሎች ሃብቶችም ሲበዙልህ፣ 14እንዳትኮራና አባቶችህን ከግብጽ ባርነት ያወጣውን ከዚያ ያወጣቸውን ያህዌ አምላካችንን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
መርዛማ እባቦችና ጊንጦች በነበሩበት በዚያ አስጨናቂና ታላቅ በረሃ ሲጓዙ እርሱ እንደመራቸው አትርሳ፡፡ ደግሞም እጅግ ደረቅ በሆነበትና ውሃ ባልነበረበት ምድር፣ ከደረቅ አለት ለእነርሱ ውሃ እንደፈለቀላቸው አትርሳ፡፡ 16በበረሃ ለአባቶችህ በልተዉት የማያውቁትን ምግብ መናን ይበሉ ዘንድ እንደሰጣቸው አትርሳ፡፡ እርሱ እንዲያስተውሉና እንዲኖራቸው የፈቀደው፣ በእርሱ ላይ እንጂ በራሳቸው እንዳይታመኑ ነው፡፡ ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ ለማወቅና እነዚያ ውጣ ውረዶች ሲያበቁ ለእነርሱ ብዙ መልካም ነገር ያደርግላቸው ዘንድ ሊፈትናቸውም ፈቀደ፡፡ 17ነገር ግን ‹እነዚህን ነገሮች ሁሉ በራሴ ጉልበትና ችሎታ አገኘሁ› ብለህ እንዳታስብ ተጠንቀቅ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue