diff --git a/34/07.txt b/34/07.txt new file mode 100644 index 0000000..88b9594 --- /dev/null +++ b/34/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +7ሙሴ ሲሞት 120 እድሜ ነበረው፣ ነገር ግን እስከዚያ ድረስ በጣም ጠንካራ ነበር፤ አጥርቶ ማየትም ይችል ነበር፡፡ 8የእስራኤል ሰዎች በሞአብ ሜዳዎች ለሰላሳ ቀናት አለቀሱለት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/34/09.txt b/34/09.txt new file mode 100644 index 0000000..0990ffb --- /dev/null +++ b/34/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +9እግዚአብሔር ኢያሱን በጣም ጥበበኛ አደረገው፣ ምክንያቱም ኢያሱ አዲሱ መሪያቸው እንዲሆን ሙሴ እጁን በመጫን ሾሞት ነበር፡፡ የእስራኤል ሰዎች ኢያሱን ታዘዙት፣ እንደዚሁም ያህዌ ለሙሴ የሰጣቸውን ትዕዛዛት ሁሉ ጠበቁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/34/10.txt b/34/10.txt new file mode 100644 index 0000000..f28bbb2 --- /dev/null +++ b/34/10.txt @@ -0,0 +1 @@ +10ሙሴ ከኖረበት ዘመን አንስቶ እንደ እርሱ ያለ ነብይ በእስራኤል በፍጹም አልነበረም፣ ያህዌ ከእርሱ ጋር ፊት ለፊት ተነጋግሯልና፡፡ 11ያህዌ ፣ በግብጽ ንጉሥ በፈርኦን፣ በእርሱ አገልጋዮች ሁሉ ላይ፣ እና በግብጽ ህዝብ ሁሉ ላይ እንደፈጸመው ያለ ታላላቅ ተአምራቶችን የሰራበት እንደ ሙሴ ያለ ሌላ ነብይ የለም፡፡ 12እስራኤላዊያን ሁሉ እየተመለከቱ ሙሴ ያደረጋቸውን ታላላቅና አስፈሪ ድርጊቶች ማድረግ የቻለ ሌላ ነብይ የለም፡፡ \ No newline at end of file