Wed Jul 19 2017 14:17:47 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 14:17:47 +03:00
parent fd66bd2e36
commit 5296ff943e
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
15/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
12ከወገኖችህ እስራኤላውያን ወንዶች ወይም ሴቶች መሀል አንዳቸው ራሳቸውን ባሪያ አድርገው ለአንተ ቢሸጡ፣ ለስድስት አመታት ካገለገሉህ በኋላ ነፃ ልታወጣቸው ይገባል፡፡ 13ነጻ ስትለቃቸው፣ ባዶ እጃቸውን አትተዋቸው፡፡ 14ይልቁንም፣ ያህዌ አንተን ከባረከህ ከበጎችህ፣ ሰብልህ እና ወይንህ በልግስና ስጣቸው፡፡