Wed Jul 19 2017 13:19:46 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 13:19:47 +03:00
parent 521eabe06b
commit 2cd4cb83a6
1 changed files with 2 additions and 0 deletions

2
12/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
እነርሱ ጣኦቶቻቸውን በሚያመልኩበት መልክ ያህዌ አምላካችንን ለማምለክ አትሞክር፣ ምክንያቱም እነርሱ ጣኦቶቻቸውን ሲያመልኩ፣ ያህዌ የሚጠላቸውን ደስ የማያሰኙ ነገሮችን ያደርጋሉ፡፡ የከፋው ነገራቸው የገዛ ልጆቻቸውን ይሰዋሉ ደግሞም በመሰዊያዎቻቸው ላይ ያቃጥሏቸዋል፡፡
32ታደርገው ዘንድ ያዘዝኩህን ነገር ሁሉ ለማድረግ ተጠንቀቅ፡፡ በእነዚህ ትእዛዛት ላይ አንዳች አትጨምር፣ ከትዕዛዛቱም ላይ አንዳች አታጉድል፡፡