Wed Jul 19 2017 14:21:47 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-19 14:21:47 +03:00
parent b255acdf9b
commit 278738f215
10 changed files with 11 additions and 0 deletions

1
16/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
9በየዓመቱ፣ አዝመራችሁን መሰብሰብ ከጀመራችሁበት ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ ሰባት ሳምንታትን ቁጠር፡፡ 10ከዚያ፣ ያህዌ አምላካችንን ለማክበር የጴንጤቆስጤን በዓል አክብር፡፡ ያንንም ለእርሱ የእህል ቁርባንን በማቅረብ አድርገው፡፡ በዚያ ዓመት የእርሻህን ሰብል በመባረክ ያህዌ አንተን ይባርክሃል፤ ብዙ ምርት ካመረትክ ብዙ ስጦታ አምጣ፡፡ ጥቂት ካመረትህ፣ ጥቂት ስጦታ ታመጣለህ፡፡

2
16/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
እያንዳንዳቸው በጋብቻ የተጣመሩ ጥንዶች በያህዌ መገኘት ፊት ደስተኛ ይሁኑ፡፡ ልጆቻቸው፣ አገልጋዮቻቸው፣ በዚያ ከተማ የሚኖሩ የሌዊ ትውልዶች እና መጻተኞች እንዲሁም ወላጅ የሌላቸው ልጆች፣ ደግሞም በመሃልህ የሚኖሩ ባሎቻቸው የሞቱ ሴቶች እነዚህ ሁሉ ደስተኛ መሆን አለባቸው፡፡ መስዋዕቶቹን ያህዌ ወደሚመርጣቸው ስፍራዎች አምጣ፡፡
12እነዚህን ትዕዛዛት በመጠበቅ እነዚህን በአላት ስታከብር፣ አባቶችህ በግብጽ ሳሉ ባሮች እንደነበሩ አስታውስ፡፡

1
16/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በየአመቱ፣ ሰብልህን ከሰበሰብክና ወይንህን ከጨመቅህ በኋላ ለሰባት ቀናት የዳስ በዓልን አክብር፡፡ 14ያገቡ ሴቶች ከልጆቻቸው እስከ አገልጋዮቻቸው፣ በዚያ ከተማ የሚኖሩ የሌዊ ትውልዶች፣ እና መጻተኞች፣ ወላጅ የሌላቸው ልጆች፣ በመካከልህ የሚኖሩ ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች በያህዌ መገኘት ፊት ደስ ይበላቸው፡፡

1
16/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
15እርሱን እንድታመልከው በመረጠልህ ስፍራ ይህንን በዓል በማህበር ለሰባት ቀናት ያህዌ አምላካችንን አክብር፡፡ ያህዌ አዝመራህንና ሌሎቹን ስራዎችህን ሁሉ ስለባረከላችሁ እናንተ ሁላችሁም ደስ ሊላችሁ ይገባል፡፡

1
16/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
16ስለዚህ፣ በየአመቱ እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ያህዌ በሚመረጥላችሁ ስፍራ ያህዌ አምላካችንን ለማምለክ መሰብሰብ አለባችሁ፡፡ የምታከብራቸው በአላትም ሶስት ናቸው እኒዚህም የቂጣ በዓል፣ የጴንጠቆስጤ በዓል፣ እና የዳሶች በዓል ናቸው፡፡ ማንም ስጦታ ሳይዝ ወደ ያህዌ ፊት አይምጣ፡፡ እያንዳንዱ ወንድ በእነዚህ በዓላት ስጦታ ይዞ መምጣት አለበት፡፡ 17ስጦታዎቹ ያህዌ በዚያ አመት ከሰጣችሁ በረከት ጋር የተመጣጠነ መሆን ይገባቸዋል፡፡

1
16/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
18ያህዌ አምላካችን ለእናንተ በሰጣችሁ ምድር ከተሞች ሁሉ፣ ዳኞችንና ሌሎች ሹማምንትን ከየነገዱ ሹሙ፡፡ እነርሱም ህዝቡን በትክክል ይዳኙ፡፡ 19በፍርደ ገምድልነት መፍረድ የለባችሁም፡፡ አንዱን ሰው ጠቅመው ሌላውን መጉዳት የለባቸውም፤ ዳኞች እጅ መንሻ መቀበል የለባቸውም፣ ምክንያቱም ዳኛ እጅ መንሻ ከተቀበለ፣ ትክክለኛና ብልህ ቢሆንም ያለ አድልዎ ለመዳኘት በጣም ይቸገራል፣ ጉቦ የሰጠው ሰው እንዲያደርግለት የፈለገውን ነገር ያደርጋል ደግሞም ያላጠፋው ሰው እንዲቀጣ ይበይናል፡፡ 20ያህዌ አምላካችን በሚሰጥህ ምድር ረጅም ዘመን እንድትቀመጥ ሙሉ ለሙሉ ትክክለኛ እና ፍትሃዊ መሆን አለብህ፡፡

1
16/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
21ያህዌ አምላካችንን ለማምለክ መሰዊያ ስትሰራ የአሼራ ጣኦታትን የሚወክል አንዳች የእንጨት ምሶሶ በአጠገቡ አታቁም፡፡ 22ማናቸውንም ጣኦት ለማምለክ ማናቸውንም የድንጋይ አምድ አታብጅ፣ ምክንያቱም ያህዌ እነርሱን ይጠላል፡፡

1
17/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 17 1ጉድለት ያለበትን ማናቸውንም አይነት የቀንድ ከብት ወይም በጎች ወይም ፍየሎች ለአምላካችን ለእግዚአብሔር አትሰዋ፣ ምክንያቱም እንደዚያ አይነቱን ስጦታ ያህዌ አይወድም፡፡

1
17/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
2ያህዌ አምላካችን በሚሰጥህ ምድር ማናቸው ከተሞች ውስጥ ስትኖር፣ ምናልባት ያህዌ የሰጠውን ቃልኪዳን አንድ ወንድ ወይም ሴት ሳይታዘዝ በመቅረት ሀጢአት ይሰራ ይሆናል፡፡ 3ምናልባት ያ ሰው ለሌሎች አማልዕክት ወድቆ በመስገድ አምልኮ ይሆናል፣ ወይም ፀሐይን፣ ወይም ጨረቃን፣ ወይም ከዋክብትን አምልኮ ይሆናል፡፡ 4አንድ ሰው መጥቶ ከመካከልህ አንዱ ይህን ማድረጉን ቢነግርህ፣ እንዲህ ያለው አስጸያፊ ነገር በእስራኤል ውስጥ መፈፀሙን ለማወቅ አጥብቀህ መርምር፡፡

1
17/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ይህ ነገር ተፈጽሞ ከሆነ፣ ይህን ያደረገውን ወንድ ወይም ሴት ከከተማ ወደ ውጭ አውጣው፡፡ ከዚያም ያንን ወንድ ወይም ሴት በድንጋይ ወግራችሁ ግደሉ፡፡ 6እንዲ ያለውን ሰው በሞት የምትቀጣው ቢያንስ ከሁለት በላይ የሆኑ ምስክሮች ሰውየው ወይም ሴትየዋ ያንን ሲሰሩ ማየታቸውን ከመሰከሩ ብቻ ነው፡፡ በአንድ ምስክር ብቸ መገደል የለባቸውም፡፡ 7ምስክሮች አስቀድመው በጥፋተኛው ሰው ላይ ድንጋይ ይወርውሩ፡፡ ከዚያ ሌሎች ሰዎች በደለኛው እስኪሞት ድረስ ይውገሩት፡፡ ያንን በማድረግ፣ ይህን ክፉ ተግባር ከመካከልህ ታስወግዳለህ፡፡