Wed Jul 19 2017 14:47:47 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
38a426c0d9
commit
218cd2c6ae
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
||||||
|
16‘አባቱን ወይም እናቱን የሚያዋርድን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡› ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
||||||
|
‹የሌላውን ሰው ለድንበር ምልክትነት የቆመ ድንጋይ ከቦታው የሚያነሳን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
||||||
|
18 ‹ዐይነ ስውሩን ሰው ወደተሳሳተ አቅጣጫ የሚመራውን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ አሜን ይበል፡፡
|
||||||
|
19‹ለመጻተኞች ወይም ወላጆቻቸው ለሞቱባቸው ልጆች ወይም ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች ህጉ የሚፈቅድላቸውን የሚከለኩለትን ማናቸውንም ሰዎች ያህዌ ይርገማቸው፡፡
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
||||||
|
20‹ከአባቱ ሚስቶች ጋር ከየትኛይቱም ጋር በመተኛት አባቱን የሚያዋርደውን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ አሜን ይበል፡፡
|
||||||
|
21‹ከማንኛውም እንስሳ ጋር ግንኙነት ለማድረግ የሚተኛን ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ አሜን ይበል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
||||||
|
22‹ከእህቱ ወይም በአባት ወይም በእናት በኩል ከምትገናኘው እህቱ ጋር የሚተኛን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
||||||
|
23‹ከሚስቱ እናት ጋር የሚተኛን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
||||||
|
24‹ሰውን በድብቅ የሚገድልን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
||||||
|
25‹ገንዘብ ተቀብሎ ንጹሁን ሰው የሚገድለውን ማንኛውንም ሰው ያህዌ ይርገመው፡፡›
|
||||||
|
ህዝቡ ሁሉ ‹አሜን› ይበል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue