am_deu_text_udb/33/18.txt

7 lines
654 B
Plaintext
Raw Normal View History

18ስለ ዛብሎንና ይሳኮር ነገዶ ይህን እላሁ፡
የዛብሎን ወገኖች በባህር ንግዳቸው እንዲበለጽጉ እመኛለሁ
የይሳኮር ሰዎች በቤቸው ተቀምጠው የቀንድ ከብቶቻቸውንና ሰብላቸውን እየተንከባከቡ ይክበሩ፡፡
19እነርሱ ከሌሎች የእስራኤል ነገዶች ያህዌን ወደሚያመልኩበት ወደ ተራራው ሰዎችን ይጋብዛ፣
ለእርሱም ትክክለኛ መስዋዕት ያቀርባሉ፡፡
በባህር ንግዳቸው ከሚያገኙትና
ነገሮች በማበጀት ባለጸጋ ይሆናሉ፡፡