3 lines
523 B
Plaintext
3 lines
523 B
Plaintext
|
17የዮሴፍ ትውልዶች እንደ ኮርማ ጠንካሮች ይሆናሉ፤ ጎሽ ሌሎች እንስሳትን በቀንዱ እንደሚያቆስል በመሳሪያዎቻቸው ጠላቶቻቸውን ያቆስላሉ፡፡
|
||
|
ሌሎች የህዝብ ወገኖችን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ያባርራሉ፡፡
|
||
|
ኤፍሬ እስከ አስር ሺህ ነገዶች እና ምናሴ እስከ ሺህ ትውልዶች ሁለቱ የየዮሴፍ ልጆች ትውልዶች የሚያደርጉት ያንን ነው፡፡
|