am_deu_text_udb/03/23.txt

1 line
711 B
Plaintext
Raw Normal View History

“በዚያን ጊዜ፣ እንዲህ በማለት በቅንነት ጸለይኩ፣ 24 ‹ያህዌ የእኛ ጌታ፣ አንተ በጣም ታላቅ መሆንህን ማድረግ የምትችላቸውን ሃይለኛ ነገሮች ልታሳየኝ ጀምረሃል፡፡ በእርግጥ በሰማይ ወይም በምድር አንተ ያደረግሃቸውን ሃይለኛ ነገሮች ማድረግ የሚችል አምላክ የለም፡፡ 25ስለዚህ የዮርዳኖስን ባህር ማቋረጥ እንድንችልና በስተምስራቅ በኩል ያለችውን መልካም ምድር፣ ውብ የሆነውን ኮረብታማ አገር እና የሊባኖስን ተራሮች እንዳይ እርዳኝ፡፡