2 lines
503 B
Plaintext
2 lines
503 B
Plaintext
|
14ይህ ኪዳን ከእናንተ ጋር ብቻ አይደለም፡፡ 15እግዚአብሔር ይህን ስምምነት ዛሬ በዚህ ካለነውና እንዲሁም ገና ካልተወለዱት ከእኛ ትውልዶች ጋር እያደረገ ነው፡፡
|
||
|
16አባቶቻችን በግብጽ ሳሉ የተጨነቁባቸውን ነገሮችና ከግብጽ ከወጡ በኋላም በሌሎች ህዝቦች አገር ምድር እንዴት በረሃውን እንደተጓዙ ታስታውሳለህ፡፡
|