# ሔኖክ ከአዳም ስንተኛው ነበር? ሔኖክ ከአዳም ሰባተኛው ነበር # ጌታ የሚፈርደው በማን ላይ ነው? ጌታ በሰዎች ሁሉ ላይ ይፈርዳል # የማያምኑና የሚፈረድባቸው ሰዎች የትኞቹ ናቸው? የሚያንጎራጉሩ፣ የሚያጉረመርሙ፣ ክፉ ምኞታቸውን የሚከተሉ፣ ከመጠን ያለፈ ቃል የሚናገሩና ለጥቅማቸው ሲሉ የሚያዳሉ የማያምኑና የሚፈረድባቸው ሰዎች ናቸው